Gondar Polytechnic College / ጎንደር ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ የISO 21001:2025 #ተሞክሮ ቀጠይ በአብክመ ስራና ክህሎት ቢሮ በ2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ሰርቲፋይድ ለሚሆኑ #7 ፓሊቴክኒክ ኮሌጅ አቀረበ ። በቀጣይም #የደባርቅ እና #እንጅባራ #ፖሊቴክኒክ #ኮሌጆችን ለመደገፍ በስራና ክህሎት ቢሮ በዕቅድ የተሰጠው ሲሆን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ ኮሌጆችን ተረክበናል ። በመጨረሻም ጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ #ከስራና #ክህሎት #ሚኒስተር ዴታ ከክቡር #ዶር #ተሻለ #ቤረቻ በስራና ክህሎት ቢሮ በኩል #የምስጋና እና #የእውቅና #ሰርትፊኬት ተበርክቶለታል