Facebook Telegram Youtube TikTok TikTok

Dean Office

blog

Happy Easter Holiday!

... Wishing you a joyous Easter filled with love, hope, and renewal! As we celebrate this special holiday, may the spirit of resurrection bring you peace and happiness. May this Easter inspire you to embrace new beginnings and spread kindness to those around you. Happy Easter!.

blog

ISO 21001:2018 EOMS

ለጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ማህበረሰብ፣ ለጎንደር ከተማ አስተዳደር እና ለአብክመ ስራና ክህሎት ቢሮ እንኳን ደስ ያላችሁ !!

ኮሌጅ የISO 21001:2018 EOMS አለም አቀፍ የትምህርት ጥራት ስታንዳርድ ሰርቲፋይ መሆን ችሏል።
ኢተምድ ለስድስት ድርጅቶች የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬቶችን ሰጠ።
ነሃሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም 
አዲስ አበባ (ኢተምድ)
___________________________________________________________________________________________

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በትምህርት ስራ አመራር ስርዓት (ISO 21001) ሰርተፊኬቶች ሰጥቷል።  ኮሌጁ በሥራ አመራር ሥርዓቶች ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን መሟላታቸውን በተከናወነላቸው የኦዲት ሂደት ተገምግሞ የተሰጣቸው ሲሆን ሰርተፍኬቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢ/ር መዓዛ አበራ ለድርጅቶቹ የሥራ ኃላፊዎች አስረክበዋል፡፡
 
በሰርተፍኬቱ ርክክብ ወቅት የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢ/ር መዓዛ አበራ በቅድሚያ የእንኳን ደስአላችሁ መልእክት በማስተላለፍ በዓለም አቀፍ  የስራ አመራር ስርዓቶች ሰርተፍኬት ማግኘታቸው ለሚሰጡት አገልግሎት በሀገር ውስጥና በዓለምአቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ተመራጭ እንዲሆኑ አስቻይ መሆኑን አብራርቷል። አክለውም የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እንዲሁም አጠቃላይ ስለ ጥራት መንደር ገለፃ በማድረግ ቀጣይ የጋራ ስራዎች ላይ ውይይት ከድርጅቶቹ የስራ ኃላፊዎች ጋር አድርገዋል፡፡
.

blog

Recognition & Certification

🏆🏆🏆 🥇🥇🥇

###በድጋሜ###

🏆🏆🏆 🥇🥇🥇

ለጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ማህበረሰብ ፣ ለጎንደር ከተማ ስራና ክህሎት መምሪያ እና ለጎንደር ከተማ አስተዳደር በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ !

ጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም አጠቃላይ ተግባር አፈፃፀም #1ኛ በመውጣት የሰርቲፊኬት እና የዘመናዊ ላፕቶፕ (Laptop) ተሸላሚ ሆኖል ::

🥇🥇🥇 🏆🏆🏆   

በድጋሜ የኮሌጃችን ሁሉም ማህበረሰብ የድከማችሁ ውጤት ስለሆነ እንኳን ደስ ያላችሁ!!

ጎፓቴኮ !

Visiting Us: https://gptc.et/

.

blog

Regional Awards

🏆🏆🏆 🥇🥇🥇

###በድጋሜ###

🏆🏆🏆 🥇🥇🥇

ለጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ማህበረሰብ ፣ ለጎንደር ከተማ ስራና ክህሎት መምሪያ እና ለጎንደር ከተማ አስተዳደር በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ !


ጎንደር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም አጠቃላይ ተግባር አፈፃፀም #1ኛ በመውጣት የሰርቲፊኬት እና የዘመናዊ ላፕቶፕ (Laptop) ተሸላሚ ሆኖል ::


        🥇🥇🥇 🏆🏆🏆   

በድጋሜ የኮሌጃችን ሁሉም ማህበረሰብ የድከማችሁ ውጤት ስለሆነ እንኳን ደስ ያላችሁ!!


ጎፓቴኮ !

Visiting Us: https://gptc.et/

.